ታላቅ የምስራች
ታላቅ የምስራች Share Post : ታላቅ የምስራች ከኢ-ቱቶርስ ሲቲ ለአገራችን ምሁራን!ድርጅታችን ብራይት ቴክኖ ቶኒክ ፒኤልሲ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች መስተጋብራዊ (interactive) በሆነ መንገድ የቱቶሪያል አገልግሎት ለመስጠት አሁን ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ትሩፋት በመጠቀም በአይነቱ አዲስና እጅግ ዘመናዊ የቨርችዋል ቱቶርስ ከተማ በአስደናቂ ሁኔታ ገንብቶ አጠናቋል፡፡ ይህም በአገራችን ለሚገኙ የቱቶሪያል አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ […]