ታላቅ የምስራች ከኢ-ቱቶርስ ሲቲ ለአገራችን ምሁራን!
ድርጅታችን ብራይት ቴክኖ ቶኒክ ፒኤልሲ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች መስተጋብራዊ (interactive) በሆነ መንገድ የቱቶሪያል አገልግሎት ለመስጠት አሁን ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ትሩፋት በመጠቀም በአይነቱ አዲስና እጅግ ዘመናዊ የቨርችዋል ቱቶርስ ከተማ በአስደናቂ ሁኔታ ገንብቶ አጠናቋል፡፡
ይህም በአገራችን ለሚገኙ የቱቶሪያል አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ ባለሙያዎች ታላቅ እድል ፈጥሯል፡፡ ስለሆነም፡-
በሳምንት 6 ስዓት ብቻ በመስራት በወር ከ8,400.00- 13,200.00 ብር ድረስ የትራንስፖርት ወጭና ድካም ሣይኖርብዎ በቤትዎ ወይም ባሉበት ሆነው የትርፍ ስዓት ስራ በመስራት ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ እድል ለ9200 የቱቶር ባለሙያዎች ይዞ መምጣቱን ስናበስር በታላቅ
ደስታ ነው፡፡
ኢ-ቱቶርስ ሲቲን ተቀላቅለው ከእኛ ጋር መስራት ለሚፈልጉ
በመምህርነት ሙያ ላይ ያሉ
ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቁ
በተለያየ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙ ቱቶር ለመስጠት ፍላጎት ያላቸው ምሁራን በ ኢ-ቱቶርስ ሲቲ ዌብሳይት፡ https://register.e-tutorscity.com ላይ ከ ጥር 7 – 15 2017 ዓ. ም ለተከታይ 9 ቀናት በመመዝገብ በጋራ ትዉልድ እንድናንጽ ተጋብዘዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
09 73 60 60 60 ይደውሉ
ታላቅ የምስራች Share Post : ታላቅ የምስራች ከኢ-ቱቶርስ ሲቲ ለአገራችን ምሁራን!ድርጅታችን ብራይት ቴክኖ ቶኒክ ፒኤልሲ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች መስተጋብራዊ (interactive) በሆነ መንገድ የቱቶሪያል አገልግሎት ለመስጠት አሁን ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ትሩፋት በመጠቀም በአይነቱ አዲስና እጅግ ዘመናዊ የቨርችዋል ቱቶርስ ከተማ በአስደናቂ ሁኔታ ገንብቶ አጠናቋል፡፡ ይህም በአገራችን ለሚገኙ የቱቶሪያል አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ […]
Bole, Next to Hayat Hospital
Monday - Friday 08 AM - 10 PM